“የኢትዮጵያን ህዝብ አመሰግናለሁ” – ኮሎኔል ሻምበል በየነ

ኢትዮጵያ የምትኮራባቸው የክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ሻምበል በየነ ራሳቸውን ሰውተዋል…ተገደሉ.. በሕወሓት ተማረኩ የሚሉ ዜናዎች እንደአዲስ ሰሞኑን ሲነገሩ ቆይተዋል። የዘ-ሐበሻ ቤተሰቦችም በመደናገጥ ጠይቀውናል። ከሰሞኑ ከቆላ ተንቤን እስከ ጭላ የሕወሓት ኃይሎችን ሲደመሥስ ቆይቷል። ይህ ጀግና ሰሜን ዕዝ በተጠቃ ጊዜ እግሩ ውስጥ ጥይት ቢገባም • በሽጉጥ ገዳዮችን መትቶ ክላሽንኮቭ የማረከ፣ • በክላሽንኮቭ ተዋግቶ … Continue reading “የኢትዮጵያን ህዝብ አመሰግናለሁ” – ኮሎኔል ሻምበል በየነ